የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ትራንስፖርት ቢሮ

ራዕይ

“በአዲስ አበባ ከተማ በ2017 አስተማማኝ፣ ተደራሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓት እውን ሆኖ ማየት፡፡”

ተልዕኮ

በከተማዋ የሚታየውን የትራንስፖርት መሠረተ- ልማትና አገልግሎት አቅርቦት ችግሮችን በጥናት በመለየት፣ የትራንስፖርት ዘርፉን ዘላቂ የልማት ስትራቴጂዎችን በማዘጋጀትና ተግባራዊ በማድረግ፣ የተለያዩ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት ስርዓትን ለማሻሻል የሚረዱ አሰራሮችን ተግባራዊ በማድረግ እና የትራንስፖርት ዘርፉን አቅም በማሳደግ አስተማማኝ፣ ተደራሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓትን መዘርጋት፡፡

ቢሮው ምን ምን አገልግሎት እንደሚሰጥ፡

አድራሻ

+251 115 585011

+251-11 5573101

info@tpmo.gov.et

አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ዮቴክ ሕንፃ ከ1ኛ – 7ኛ ፎቅ

Facebook
Twitter