የትንሳኤ በአልን በማስመልከት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ለ230 አቅመደካምች የምሳ ግብዣ ያደረጉ ሲሆን የትንሳኤን በአል ሁላችንም አቅም የሌላችውን በመርዳት፡ ያለው ለሌለው በማካፈል መንፈስ ልናከብረው ይገባል ብለዋል።