ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ኝአንጋቶም ወረዳ ዐሻራችንን አሳርፈናል። በእንደዚህ ዓይነት አካባቢ የምናደርገው ጥረት የድርቅን ሥጋት ለመከላከል ያለመ ነው። እነዚህን ተግባራት በማስቀጠል ለምግብነት የሚውሉ ችግኞችን በመትከል ፍሬያማ ውጤት ማግኘት እንችላለን።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ