“እኔ ለከተማዬ ሰላም ዘብ ነኝ”በሚል በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በሌሎች ተቋማት አስተባባሪነት ባለፉት ቀናት በወንጀል መከላከል ፣በስነምግባር ፣በጎፍቃደኝኘት እና የሰላም እሴት ግንባታ እና ሁለንተናዊ ሰላም፣በጎፍቃደኝነት ፣የህብረተሰብ እሴቶች እና በመሳሰሉት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ወሰደዋል።
በአበበ ቢቂላ መታሰቢያ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ባለው የምርቃት ስነስርዓት ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ሀላፊ አቶ መለሰ አለሙ ፣የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ፣የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል