ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ከተማዋን የሚመለከቱም ይሁን እንደ ሃገር ይመለከቱናል ባሉት ጉዳዮች ሁሉ ያለገደብ የተለያዩ ሃሳቦችን እያነሱ ነው፡፡
ከህግ የበላይነት ፤ ከፍትህ
ከኢኮኖሚ ፤ከማህበራዊ ከፖለቲካ እና አጠቃላይ አገራዊ ጉዳዮች ዙርያ በግልፅነት ሊነሱ የሚችሉ ሃሳቦችና ጥያቄዎች እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡
ህዝባችንን እናዳምጣለን!! በህዝብ ፍላጎት እንመራለን!!