ውይይቱ ለ19 ዓመታት የዘለቀው የሁለቱ ከተሞች ወዳጅነት በሚቀጥልበት፣ ልምድ በምንለዋወጥበት እና በምንማማርበት እንዲሁም በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረግንበት ነበር።
የቹንቾን ከተማ ልዑካን ለአብርሆት ቤተመፅሃፍት ላደረጉት ድጋፍ እና የኮሪያ ዘማች ኢትዮጵያዊያንን ስለጎበኙ ላመሰግን እወዳለሁ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ