የትንሳኤ እና የኢድ አልፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ 256 ሺህ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች፣ ለችግር ለተጋለጡ ፣ ለአገር ባለውለታዎች እንዲሁም ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ የሚያጋራ ይሆናል::