ዛሬ በተጠናቀቀው የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ካቀድነው በላይ አሳክተን 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል። ህዝባችን ያሳየውን ትጋትና እና ብርታት መንግስት በእጅጉ ያከብራል ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)