የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ያስገነባውን ዋና መስሪያ ቤት በመጪው እሁድ ያስመርቃል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የአዲሱን ዋና መ/ቤት ምርቃት በዓልን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ መግለጫ እየሰጡ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ባንኩ አዲስ ያስገነባውን ዋና መስሪያ ቤት በመጪው እሁድ እንደሚያስመርቅ አስታውቀዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተመስርቶ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ 80 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡
(ኢ ፕ ድ)