የኢትዮጵያ የደጋ አቮካዶ ልዩ ጣዕም አለው። እነዚህ ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለውና መስፋት የሚችል እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)