የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
ራዕይ
በ2022 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ተፈጥሮ ማየት
ተልዕኮ
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚችል ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማድረግ የቴክኒክና ቴክኖሎጂ፣ የገበያ፣ የመሰረተ-ልማት፣ የግብዓትና ፋይናንስ ድጋፍ በመስጠት በምርትና ምርታማነት፣ በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ የሆነ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪን ማስፋፋት፣ ማልማትና ማሳደግ፡፡
በቢሮ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የድጋፍ ማዕቀፍና አሰራር መመሪያ ማዘጋጀት፣
- ፕሮሞሽን ስራ መስራት
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
የፕሮጀክት ዝግጅትና አዋጭነት ጥናት ማድረግ
- የምክር አገልግሎት መስጠት
ዘመናዊ የመረጃ አገልግሎት መስጠት
ከኢንዱስትሪ አልሚዎች ጋር ውል መፈጸምና መቆጣጠር
- ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት እድገት ጥናትና ምርምር ማድረግ
- ፋይናንስ፣ የመሰረተ-ልማት፣ የግብዓት፣ የመስርያ ቦታ፣ የሰለጠነ የሰው ሀይል፣ ገበያ ትስስር፣ የቴክኒክና ቴክኖሎጂ ድጋፍ ማድረግ
የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
የኢንዱስትሪ ዞን፤ ፓርክና ክላስተር እንዲለሙና እንዲስፋፋ መስራት
የውጭና ሀገር ውስጥ ባለሀብት ትስስር መፍጠር
የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ምርታማነት መለካት
ምርጥ ተሞክሮ መቀመርና ማስፋፋት