የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 1ኛ አመት 3ኛ መደበኛ የካቢኔ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳልፏል ።
ይኸውም በከተማው የካሳና ምትክ ቦታ የሚሰጥበትና የልማት ተነሺዎች መልሰዉ የሚቋቋሙበት ረቂቅ መመሪያ ላይ እንዲሁም የመሬት ይዞታ ማስለቀቅና ካሳ ጉዳዮች አቤቱታ ሰሚ ጉባኤን ለማቋቋም በተዘጋጀ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል ።
የመመሪያዎቹን ዝርዝር ይዘት በቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል ።