የከተማ አስተዳደሩ ያስመጣቸው አዳዲስ ዘመናዊ አውቶቢሶች የምርቃት ፕሮግራም ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል ።