የክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ መታሰቢያ ሀውልት ምርቃት ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሚኒስትሮች ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣ የአርቲስት አሊ ቢራ ቤተሰቦች ፣ አባ ገዳዎች ፣ አርቲስቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል: