ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ናት ፤ አባቶች በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት ተደማመጣችሁና ተመካክራችሁ ለህዝብም ለሀገርም ለሁላችንም ተምሳሌት በሚሆን መንገድ ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ስለፈታችሁና ታሪክ የማይዘነጋው ገድል ስለፈፀማችሁ እናመሰግናችኋለን!!
ደስታችን እጥፍ ድርብ ነው !!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!