በግምገማችን ባለፉት 9 ወራት በተሰሩ ዋና ዋና ስራዎች የተሳኩ ግቦችን በጥንካሬ ይዘን ለመቀጠል እና ክፍተቶችን ለመዝጋት እንዲሁም መታረም ያለባቸው ድክመቶቻችንን ለይተን ለማስተካከል ተግባብተናል::
እንደ በጎ የሚወሰዱና መስፋት ያለባቸው መልካም ተሞክሮዎችን እና ጥንካሬዎቻችንን አስፍተን ለከተማችን እና ለህዝባችን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት ከዚህ በላይ የተቀናጀ ፣ የሚናበብ እና የተደራጀ የአመራር ቁመናን ለማጠናከር በትኩረት እንሰራለን::
ከንቲባ አዳነች አቤቤ