የBRICS ጉባኤ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በአባልነት ተቀብሎ አፅድቋል::
ይህ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው::
ኢትዮጵያ ሁሉን አካታች ለሚሆን የበለፀገ የአለም ስርዓት መስፈን ከሁሉም ጋር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ ናት::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)