እጦት ለገጠማቸው ማካፈል ዐሥር እጥፍ መልሶ የሚያስሸልም ተግባር ነው። ከበዓል ሰሞን ባሻገር በቀጣይነት የመስጠት ተግባራችንን ማስፋት በእኩልነት ተደራሽ የሆነ ማኅበረሰብን ለመፍጠር ከሚያስችሉ ግብአቶች አንዱ ነው። በተለያየ የኑሮ ደረጃ የምንገኝ ሁሉ ‘ማዕድ ማጋራት’ን እንዲያሰፉ አበረታታለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ