“ያሉንን ሰሪ እጆች እና አምራች ሀይሎች በአግባቡ ማስተባበር እና መምራት ከቻልን ኢኮኖሚያችንን በማሳደግ ከድህነት መውጣት እንችላለን።”
አቶ ጃንጥራር አባይ
የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና
ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኅላፊ