ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ በታላቁ ቤተ መንግሥት ተቀብለው ውይይት አድርገዋል።