ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምሁራን በኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር በሀገር አቀፍ ደረጃ በ42 ዩኒቨርስቲዎች የተካሄዱትን ውይይቶች በተመለከተ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።
Prime Minister Abiy Ahmed met with the scholars coordinating committee to undertake a review of the discussions held across 42 universities nationwide to examine the role of scholars in Ethiopia’s development.