ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በ15ኛው የአፍሪካ ህብረት የሰብአዊ ርዳታ ጉባዔ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገብተው እየተሳትፋ ይገኛሉ። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይም ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተካፍለዋል::