ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በምርጫ ያሸነፉት የፕሬዚደንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት የሶማሊያዋ መዲና ሞቃዲሹ ገብተዋል።
Prime Minister Abiy Ahmed and his delegation arrive in Mogadishu, Somalia for newly elected President Hassan Sheikh Mohamud’s inauguration.