ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  ከመላው ኢትዮጵያ ለመጡ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ገለጻ አድርገዋል። የክልል ፕሬዝዳንቶች የተገኙበት ይህ መድረክ የበለፀጉ ከተሞችን ለመፍጠር ከንቲባዎች በሚጫወቱት ሚና ላይ ያተኮረ ነበር::