ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲ ዓረቢያ ለተመለሱ 250 ኢትዮጵያውያን፣ ዛሬ ማምሻውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢፍጣር እራት አድርገዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ለብዙ ወራት በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ከሳዑዲ እየመለሰ ሲሆን፣ ዜጎቹ ተጠቃልለው ወደ ሀገራቸው እስኪመለሱ ድረስ ይህን ሥራ ይቀጥላል።