ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል መልሶ ለመገንባት ያላቸውን ፍላጎት እንደምትደግፍ አሜሪካ አስታወቀች።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በትላንትናው ዕለት ለተደረሰው ስምምነት አድናቆታቸውን ገለፁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰሜኑን የሀገሪቱ ክፍል መልሶ ለመገንባት ላቀረቡት የድጋፍ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነን ብለዋል።