በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው አዲስ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባኤ ላይ አራት ነጥቦችን አንሥተው አጽንዖት ሰጥተዋል:-
1) ከዚህ በፊት ቃል የተገቡ ስምምነቶችን መተግበር እንደሚያስፈልግ
2) የኮንሴሽናል ፋይናንስ አቅርቦትን ማሳደግ
3) ወደ አረንጓዴ ልማት ሽግግር ለማድረግ ለሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ጠንካራ ዘዴ መፍጠር እና
4) የዕዳ ቀውስን ማቆም ናቸው።