ዶ/ር ዐቢይ እንዳሉት የሁለቱ መሪዎች ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ገንቢ ተሳትፎ በማድረግ ትብብራቸውን ለማጠናከር ትልቅ ጥቅም እንዳለው መስማማታቸውን ጠቁመዋል።