በበዓሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣የጥንታዊ አባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ፣የፌደራል እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ነዋሪዎች በተገኙበት በደማቅ ስነስርዓት ተከበረ።