ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመታደም በቤልጂየም ብራሰልስ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ስብሰባዎችን ያደርጋሉ።