“ህዝባችን አይናችን ነው፤ ጆሯችንም ነው፤ መረጃችንና ማስረጃችንም ነው። ህዝቡ አካባቢውን መፈተሽ አለበት ፤ ለምን ብሎ መጠየቅ አለበት፡፡ያኔ እነዚህን አላግባብ መክበር የሚፈልጉ ነጋዴዎችና ደላሎች መሄጃ መንገድ መሸሸጊያ ቦታ እናሳጣቸዋለን!!
ስንተባበር ነው እንደዚህ አይነት ሃይሎች ማሸነፍ የምንችው። ፀንተን እንቁም፤ እንታገላቸው እናጋልጣቸው።”
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ