‹‹ የከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ እስካሁን ድረስ 1 ቢሊዬን ብር መድቦ የተለያዩ ምርቶች ወደ ከተማዋ እንዲገቡ የተደረገ ቢሆንም አሁንም የዘይት አቅርቦት ላይ ያለ እጥረት መኖሩን ካቢኔው አፅንኦት ሰጥቶ ከተወያየ በኋላ ለዘይት አቅርቦት ብድር የሚሆን 400 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ ድጎማ መድቧል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔ