ከንቲባ አደነች አቤቤን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ የትራንስፖርት አገልግሎት በነጻ እየሰጡ ይገኛሉ።
የአገልጋይነት ቀንም ምክንያት በማድረግ ዛሬ በከንቲባ አዳነች ኢቤቤ ተመርቀው ወደ ሥራ የገቡት 110 አዲስ አውቶቡስችን ጨምሮ የሸገር አውቶቡስና የአንበሳ አውቶቡሶች ነጻ ኣገልግሎት እየሰጡ ነው።
አውቶቡስቹ ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ በነፃ አገልግሎት ይሰጣሉ።