
ከንቲባ ተፈራ ዋልዋ
በአዲስ አበባ ከንቲባነት ለአምስት አመታት በግልጽንትን ስኬታማ አመራር አገልግለዋል
1985-1989 E.C.
ከንቲባ አሊ አብዶ
የቀድሞውን ከንቲባ በመከተል ለአምስት ተከታታይ አመታት በ አአ ከተማ ከንቲባነት አገልግለዋል
1990-1995 E.C.
ከንቲባ አርከበ ኡቁባይ
የአፍሪካ ምርጥ ከንቲባ የሚለውን ስያሜ ያገኘው አርከበ ኡቁባይ ለአምስት ተከታታይ አመታት በከንቲባነት አገልግሏል
1995-1998 E.C.
ከንቲባ ብርሃኑ ዲፌሳ
ከንቲባ ብርህኑ ዲሬሳ ለሶስትተከታታይ አመታት በ አ.አ ከንቲባነት አገልግለዋል!
1998-2000 E.C.
ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ
ለሁለት ተከታታይ አመታት በ አ.አ ከንቲባነት አገልግለዋል! በተጨማሪም በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል
2000-2005 E.C.
ከንቲባ ዲሪባ ኩማ
ለአምስት ተከታታይ አመታት በ አ.አ ከንቲባነት አገልግለዋል!
2005-2010 E.C.
ከንቲባ (ኢንጂነር) ታከለ ኡማ
በሰኔ2010 ቢሮ በመረከብ እስከ ነሃሴ 2012 አገልግለዋል.
Since 2010 - 2012 E.C.
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
ከነሃሴ 14 2012 ጀምሮ .
Since 2012 E.C.