open

Items filtered by date: Junie 2020

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና/Items filtered by date: Desember 2019
Items filtered by date: Junie 2020

 

ጠ/ሚኒስትሩ በማእከሉ ጉብኝት ያደረጉት ከኢ/ር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን ነው።
“እንሥራ” የተሰኘው አዲስ የሸክላ ሥራ ማዕከል ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቀ ከ1 ሺህ በሸክላ ስራ ላይ የተሰማሩ እናቶች የመስሪያና የመሸጫ ቦታዎችን ያካተተ ማዕከል ነው፡፡
Published in አስተዳደር
 
 
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ኢ/ር ታከለ ኡማ በተገኙበት ተመርቆ በይፋ ስራውን ጀምሯል።
ዳቦ ፋብሪካው በቀን 2 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርት ሲሆን ለማከፋፈያ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችም ተዘጋጅተዋ
የፋብሪካው ግንባታ በ9 ወራት ውስጥ የተጠናቀቀ ሲሆን ዳቦዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ የሚያቀርብ ይሆናል።
 
Published in አስተዳደር

 

በመርሀግብሩ ላይ / ታከለ ኡማ እና የአዲስአበባ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ተገኝተዋል።ጀነራል ሰዓረ ባለፈው አመት ህይወታቸው ከማለፉ ከሰዓታት በፊት ከኢ/ ታከለ ኡማ ጋር በመሆን ከሩዋንዳ ወደ አትላስ በሚወስደው መንገድ ላይ ችግኝ በጋራ ተክለዋል።

Published in አስተዳደር

 

የሸክላ ስራ ማእከሉ ግንባታው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቀ ነው።

የሸክላ ስራ ማእከሉን / ታከለ ኡማና ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች መርቀው ስራ አስጀምረውታል።

በማእከሉ 1000 በሸክላ ስራ ላይ የተሰማሩ እናቶች የመስሪያና የመሸጫ ቦታዎች ከተሟላ የማምረቻ ቦታ ከተሟላ ቁሳቁሶች ጋር የሚያገኙ ይሆናል።

Published in ማህበረሰብ

 

ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ለመንግስት ተማሪዎች የሚቀርበው ዩኒፎርም ዲዛይን ይፋ ሆነ።
የዩኒፎርሙ ዲዛይንና ቀለም ከተማሪዎችና ከወላጆች በተሰበሰበ አስተያየት ማሻሻያ ተደርጎበታል።

Published in አስተዳደር

 

/ ታከለ ኡማ በሚኖሩበት አካባቢ ነዋሪ የሆኑት / ቀነኒ ሁንዴ መኖሪያ ቤት በመገኘት የቤት እድሳት መርሀግብሩን አስጀምረዋል።በየአካባቢው የሚገኙ ለኑሮ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ አቅመደካማዎች መኖሪያ ቤታቸው የሚታደስ ይሆናል።

Published in መሰረተ ልማት

 

 

/ ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ሀብረት ማህበር አባላት ጋር የካ አካበቢ በመገኘት ችግኝ ተክለዋል።

አርቲስቶቹ የዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀግብርን ምክንያት በማድረግ ነው የችግኝ ተከላውን ያካሄዱት፡፡

#አርንጓዴ_ዐሻራ

#Ashaara_Magariisa

#ሓምለዋይ_ዓሸራ

#GreenLegacy

#አዲስ_አበባ

 

Published in ማህበረሰብ

10 ዓመት እቅዱ እስከ 2022 . ለመከናወን የታቀደ ሲሆን የፖሊሲና ስትራቴጂ ያለፉት አመታት አፈጻጸምና የዓለም አቀፍና ከባቢያዊ ሁኔታዎችን እንዲሁም ግቦችን መሠረት በማድረግ የታቀደ ነው።በእቅዱ የሠብአዊ ልማት፣ ፈርጀ ብዙ የድህነት መለኪያ እንዲሁም የዜጎች በኑሯቸው ያላቸው እርካታ የብልጽግናን ደረጃ ለመለካት የሚያገለግሉ አመላካቾች መሆናቸውምን በውይይቱ ተጠቁሟል።የአለም አቀፍ የልማት ግቦችን እና የአፍሪካን የአጀንዳ 2063 ግቦችን ታሣቢ ያደረገ ሲሆን እቅዱ የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ መሪነትን ጨምሮ 6 ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች አሉት::

Published in አስተዳደር

 

መርሀግብሩ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አርሶአደሮች መንደር ላይ ነው የተጀመረው።

/ ታከለ ኡማ ከግብርና ሚንስትሩ ዑመር ሁሴን ጋር በጋራ በመሆን መርሀግብሩን አስጀምረዋል።

በዛሬው እለትም የከተማው በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አርሶ አደሮች ማሳ ላይ በመገኘት አርሶአደሮቹን ያገዙ ሲሆን በተለያዩ አካባቢዎችም ችግኝ ተክለዋል።

Published in አስተዳደር

በዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃግብር አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ / ፌቨን ተሾመ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብረሃም ታደሰ እና የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ በጋር መግለጫሰጥተዋል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ / ፌቨን ተሾመ መግለጫው እንደገለጹት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ በተለይም የኮሮና ቫይረስን መከላከል ላይ የሚደረጉ ጥረቶች በማገዝ ላይ የሚያተኩር ይሆናል ብለዋል::በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ መርሀግብር ውስጥ «አንድ ቤተሰብ ለአንድ ሰው» የሚል ፕሮግራም የተካተተ ሲሆን 500 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚሆኑ ይሆናል።

Published in ማህበረሰብ

Visitor counter

Today 11

Yesterday 79

Week 509

Month 1743

All 127945

ስለ ጽ/ቤት

የከተማዋ የሕዝብ ቁጥር መጨመር, የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና እየጨመረ አካባቢ በመሆኑ, በአግባቡ አዲስ አበባ የሚመጡትን insiders የተለያዩ ክፍሎች ማስተናገድ, የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት 1909 በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ውስጥ በአዲስ አበባ ዘመናዊ ጊዜ ነበር ተቋቋመ

ተጨማሪ