ተ.ቁ. | የአገልግሎቶች አይነት | አገልግሎት የሚሰጠው ክፍል | ደንበኞች | የኧግልግሎት ጊዜ | ብዛት | ጥራት | ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ |
1 | ለካቢኔ የሚቀርቡ ጉዳዮች ለከንቲባ ጽ/ቤት በማቅረብ አጀንዳውንና ረቂቅ የመወያያ ሰነዶችን ማሰራጨት | የካቢኔ ጉዳዮች ከይሬክቶሬት |
|
12ሰዐታት | በሳምንት አንድ ቀን | 100% | መራጃ መስጠት |
2 | የካቢኔ ጉዳዮችን ቃለ ጉባኤ መያዝና ማጽደቅ | የካቢኔ ጉዳዮች ከይሬክቶሬት |
|
168ሰዐታት | ለ1 ቃለ ጉባኤ | 100% |
|
3 | ቃለ ጉባኤ ለሚመለከታችው አካላት መላክና በዶክመንትነት መያዝ | የካቢኔ ጉዳዮች ከይሬክቶሬት |
|
4 ሰዐታት | ለ1 ቃለ ጉባኤ | 100% |
|