open

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

  Tuiste/የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ተ.ቁ የአገልግሎት አይነት አገልግሎት የሚሰጠው አካል  ደንበኛች የአገልግሎት ጊዜ ብዛት ጥራት  ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ
1

የአስተዳደሩን አካላት የስራ እንቅስቃሴ ለህዝብ ማሳወቅ

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የከተማዋ ነዋሪዎች
 2. ተቋማት
 3. ሚዲያ 
  80ሰአታት20ደቂቃቆች 4-240 ጊዜ 100%
 1. ወቅታዊ የሆነ የመራጃ ጥያቄ ማቅረብ
n

የፕሮሞሽን ስራዎችን ማከናወን

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የከተማዋ ነዋሪዎች
 2. ተቋማት
 3. ሚዲያ 

560ሰአታት

1-420  ጊዜ

100%
 1. የተሟላ መረጃ ማቅረብ

የተመሰራቱና አለም አቀፍ ግንኙነቶችን ማጠናከርና አዲስ የውጭ ግነኙነቶችን መመስረት

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. እህት ከተሞች
 2. ኤምባሲዎች
 3. ዲፕሎማቶች
 4. የፌዴራል መንግስት
168ሰአታት 7 ጊዜ በአመት 100%
 1. የተሟላ መረጃ ማቅረብ

ለከተማ አስተዳደሩ አካላት የስልጠናና የልምድ ልውውጥና የስራ ጉብኝት ማመቻቸት

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የከተማ አባላት
100ሰአታት 10 ጊዜ በአመት 100%
 1. የልምድ ልውውጥ መጠየቅና ዘርፎችን ማቅረብ

የከተማዋን ገጽታ ለማስተዋወቅ አለም አቀር ኮንፈረንስ ወርክ ሾፕ እና ሁነት ማዘጋጀት

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. እህት ከተሞች
 2. ኤምባሲዎች
 3. ዲፕሎማቶች
 4. የፌዴራል መንግስት
160ሰአታት ጊዜ በአመት 100%
 1. የጉዳዩ ባለቤት መሳተፍ

ሁነት ማዘጋጀትና በስብሰባ እንዲሁም የፕሮቶኮልና የመስተንግዶ አገልግሎቶች መስጠት

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የአስተዳደሩ ተቋማት
 2. ሌሎች ተቋማት
87.10ሰአታት 858 ጊዜ በአመት 100%
 1. የአገልግሎት ጥያቄውን ማቅረብ
 2. በሁነቶች ላይ መሳተፍ

 

የዲያስፖራ መረጃ የማሰባሰብ የማደራጀትና ማሰራጨት

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የዲያስፖራ አባላት

277ሰአታት

ጊዜ በአመት 100%
 1. የተሟላ መረጃ ማቅረብ

የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግርን ማመቻቸት

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የከተማዋ ነዋሪዎች
 2. የመንግስት ተቋማት
86ሰአታት 11 ጊዜ በአመት 100%
 1. የፍላጎት ጥያቄ ማቅረብ

በከተማ አስተዳደራችን ዲያስፖራውን የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን እንዲፈቱ ድጋፍና ክትትል ማድረግ

የሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
 1. የዲያስፖራ አባላት
24ሰአታት ጊዜ በአመት 100%
 1. ማመልከቻ