ተ.ቁ | የአገልግሎቶች አይነት | አገልግሎት የሚሰጠው ክፍል | ደንበኞች | የአግልግሎት ጊዜ | ብዛት | ጥራት | ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ |
1 |
ጥቆማ መቀባልና ማጣራት |
የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ አስተካካይ ዳይሬክቶሬት |
|
24ሰአታት | ለ1 ጉዳይ | 100% |
|
2 |
ቅሬታና አቤቱታን ተቀብሎ በማጣራት ምላሽ መስጠት |
የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ አስተካካይ ዳይሬክቶሬት |
|
24.8ሰአታት | ለ1 ጉዳይ | 100% |
|
3 |
ለተገልጋዩ በአቤቱ ቅሬታ እንዲሁም በአገልግሎቶች አሰጣጥ ዙሪያ የምክር ወይም የቃል ማብራሪያ መስጠት |
የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ አስተካካይ ዳይሬክቶሬት |
|
18ደቂቃዎች | ለ1 ጉዳይ | 100% |
|
4 |
የቅሬታ ምንጭ የሆኑ ጥናቶችን ማከናወን |
የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ አስተካካይ ዳይሬክቶሬት |
|
40-120ሰአታት | ለ1 ጉዳይ | 100% |
|