Parks In Addis Ababa

ክ/ከተማ ስያሜ ስፋት ያሉ አገልግሎቶች
የካ የካ ፓርክ 22,081 ቀላል ምግብ፣ሻይ፣ቡና
ካሌብ 5,000 ሻወር አገልግሎት
ንፋስ ስልክ ብሄረጽጌ 142,796 የመናፈሻ አገልግሎት ፡ የሰርግ ደሴቶች፤ሁለገብ አዳራሽ፤የዱርአንስሳት ጉብኝት፣ሻይ ቡና አገልግሎት፣የፎቶ ማንሳት፣የአካል ብቃት ስፖርት ስራዎች
የብሄር ብሄረሰቦች ሕዝቦች አደባባይ 30,545 የመናፈሻ አገልግሎት
ልደታ ጎላ ፓርክ 9,625 የመናፈሻ አገልግሎት፤ትኩስና ለስላሳ መጠጦች አገልግሎት፣ፑል ማጫወት
ተ/ሃይማኖት 4,371 የመናፈሻ አገልግሎት፤ትኩስና ለስላሳ መጠጦች አገልግሎት፣ፑል ማጫወት
ኢትዮ ኩባ 29,803 የመናፈሻ አገልግሎት፣ቡናና ሻይ ፣መጽሃፍ ማስነበብ
ጉለሌ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ 30,209 የመናፈሻ፤የካፌ አገልግሎት፣ኤሮቢከስ ስፖርት ማስራት፣የደረቅ ምግብ ዝግጅት እና አቅርቦት፣ፈጣን የምግብ ዝግጅት እና አቅርቦት
ሐምሌ – 19 67,968 የመናፈሻ፤የሰርግ ደሴቶች ፤የቀላልምግቦችና የለስላሳ መጠጦች፣የዲኮር ስራ አገልግሎት ዘርፍ
ሸገር መናፈሻ 70,000 የመናፈሻ፤የካፌ አገልግሌት ፡ፑልና ከረምቦላ፣ህጻናት መጫወቻ፣ኤሮቢክ ስፖርት ፣በሻይ ቡናና ለስላሳ መጠጦች መሸጥ፣ፑልና ከረንቡላ ማጫወት
  ድባብ 8,619 የመናፈሻ፤የካፌ አገልግሌት
ኮልፌ ኮልፌ ፓርክ 20,000 የመናፈሻ፤ ካፍቴሪያ አገልግሎት
ቂርቆስ አፍሪካ ፓርክ 45,707

የመናፈሻ አገልግሎት፣ካፍቴሪያ አገልግሎት፣የቡና አገልግሎት፣

 

ኢሲኤ 167,900 የመናፈሻ አገልግሎት
አቃቂ ቃሊቲ አቃቂ ፓርክ 62,518 ካፌና የመናፈሻ አገልግሎት
ሚሊኒም ፓርክ 4,284 ካፌና የመናፈሻ አገልግሎት
አዲስ ከተማ ገዳመ እየሱስ 4,128 ካፌና የመናፈሻ አገልግሎት
አራዳ ራስ መኮንን 4,013.5 አካል ብቃት